The Noble Qur'an Encyclopedia
Towards providing reliable exegeses and translations of the meanings of the Noble Qur'an in the world languagesJonah [Yunus] - Amharic Translation - Africa Academy - Ayah 26
Surah Jonah [Yunus] Ayah 109 Location Maccah Number 10
۞ لِّلَّذِينَ أَحۡسَنُواْ ٱلۡحُسۡنَىٰ وَزِيَادَةٞۖ وَلَا يَرۡهَقُ وُجُوهَهُمۡ قَتَرٞ وَلَا ذِلَّةٌۚ أُوْلَٰٓئِكَ أَصۡحَٰبُ ٱلۡجَنَّةِۖ هُمۡ فِيهَا خَٰلِدُونَ [٢٦]
ለእነዚያ መልካም ለሠሩት ሰዎች መልካም ነገር (ገነት) እና ሌላ ተጨማሪም (የአላህን ፊት መመልከት) አላቸው። ፊቶቻቸውንም ጥቁረትና ውርደት አይሸፍናቸዉም። እነዚያ የገነት ሰዎች ናቸው። እነርሱ በውስጧ ዘውታሪዎች ናቸው።

