The Noble Qur'an Encyclopedia
Towards providing reliable exegeses and translations of the meanings of the Noble Qur'an in the world languagesThe Cow [Al-Baqara] - Amharic Translation - Africa Academy - Ayah 54
Surah The Cow [Al-Baqara] Ayah 286 Location Madanah Number 2
وَإِذۡ قَالَ مُوسَىٰ لِقَوۡمِهِۦ يَٰقَوۡمِ إِنَّكُمۡ ظَلَمۡتُمۡ أَنفُسَكُم بِٱتِّخَاذِكُمُ ٱلۡعِجۡلَ فَتُوبُوٓاْ إِلَىٰ بَارِئِكُمۡ فَٱقۡتُلُوٓاْ أَنفُسَكُمۡ ذَٰلِكُمۡ خَيۡرٞ لَّكُمۡ عِندَ بَارِئِكُمۡ فَتَابَ عَلَيۡكُمۡۚ إِنَّهُۥ هُوَ ٱلتَّوَّابُ ٱلرَّحِيمُ [٥٤]
(የኢስራኢል ልጆች ሆይ!) ሙሳ ለሕዝቦቹ (እንዲህ) ባለም ጊዜ (የዋልነውን ውለታ አስታውሱ)፡- «ሕዝቦቼ ሆይ! እናንተ ወይፈንን አምላክ አድርጋችሁ በመያዛችሁ ነፍሶቻችሁን በደላችሁ። በመሆኑም ወደ ፈጣሪያችሁ ተመለሱ። ከመካከላችሁ ወንጀለኛ ወገኖቻችሁን ግደሉ። ይህ ድርጊታችሁ በፈጣሪያችሁ ዘንድ ለእናንተ በላጭ ነው። በእናንተም ላይ ምህረቱን አወረደ። እነሆ እርሱ (አላህ) ጸጸትን ተቀባይና አዛኝ ነውና።

