عربيEnglish

The Noble Qur'an Encyclopedia

Towards providing reliable exegeses and translations of the meanings of the Noble Qur'an in the world languages

The Story [Al-Qasas] - Amharic Translation - Africa Academy - Ayah 88

Surah The Story [Al-Qasas] Ayah 88 Location Maccah Number 28

وَلَا تَدۡعُ مَعَ ٱللَّهِ إِلَٰهًا ءَاخَرَۘ لَآ إِلَٰهَ إِلَّا هُوَۚ كُلُّ شَيۡءٍ هَالِكٌ إِلَّا وَجۡهَهُۥۚ لَهُ ٱلۡحُكۡمُ وَإِلَيۡهِ تُرۡجَعُونَ [٨٨]

ከአላህም ጋር ሌላን አምላክ አትገዛ። ከእርሱም በቀር አምላክ የለም። ከፊቱ (ከእርሱ) በስተቀር ሁሉም ጠፊ ነው። ፍርዱ የእርሱ ብቻ ነው። ሁላችሁም ወደ እርሱ ትመለሳላችሁ።