The Noble Qur'an Encyclopedia
Towards providing reliable exegeses and translations of the meanings of the Noble Qur'an in the world languagesThe Troops [Az-Zumar] - Amharic Translation - Africa Academy - Ayah 53
Surah The Troops [Az-Zumar] Ayah 75 Location Maccah Number 39
۞ قُلۡ يَٰعِبَادِيَ ٱلَّذِينَ أَسۡرَفُواْ عَلَىٰٓ أَنفُسِهِمۡ لَا تَقۡنَطُواْ مِن رَّحۡمَةِ ٱللَّهِۚ إِنَّ ٱللَّهَ يَغۡفِرُ ٱلذُّنُوبَ جَمِيعًاۚ إِنَّهُۥ هُوَ ٱلۡغَفُورُ ٱلرَّحِيمُ [٥٣]
(መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) በላቸው፤ (ጌታችሁ እንዲህ ይላል)፦«እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ። አላህ ኃጢአቶችን ሁሉ ይምራልና። እነሆ እርሱ መሀሪዉና አዛኙ ነውና።»

