The Noble Qur'an Encyclopedia
Towards providing reliable exegeses and translations of the meanings of the Noble Qur'an in the world languagesCouncil, Consultation [Ash-Shura] - Amharic Translation - Africa Academy - Ayah 11
Surah Council, Consultation [Ash-Shura] Ayah 53 Location Maccah Number 42
فَاطِرُ ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلۡأَرۡضِۚ جَعَلَ لَكُم مِّنۡ أَنفُسِكُمۡ أَزۡوَٰجٗا وَمِنَ ٱلۡأَنۡعَٰمِ أَزۡوَٰجٗا يَذۡرَؤُكُمۡ فِيهِۚ لَيۡسَ كَمِثۡلِهِۦ شَيۡءٞۖ وَهُوَ ٱلسَّمِيعُ ٱلۡبَصِيرُ [١١]
ሰማያትንና ምድርን የፈጠረው አላህ ከነፍሶቻችሁ ጥንዶችን ከቤት እንሰሳዎችም አይነቶችን (ወንዶችና ሴቶችን) ለእናንተ ፈጠረላችሁ። በዚህ ድርጊቱም ያባዛችኋል። የሚመስለው ምንም ነገር የለም። እርሱ ሁሉን ነገር ሰሚና ሁሉን ተመልካች ነው።

