عربيEnglish

The Noble Qur'an Encyclopedia

Towards providing reliable exegeses and translations of the meanings of the Noble Qur'an in the world languages

Council, Consultation [Ash-Shura] - Amharic Translation - Africa Academy - Ayah 18

Surah Council, Consultation [Ash-Shura] Ayah 53 Location Maccah Number 42

يَسۡتَعۡجِلُ بِهَا ٱلَّذِينَ لَا يُؤۡمِنُونَ بِهَاۖ وَٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ مُشۡفِقُونَ مِنۡهَا وَيَعۡلَمُونَ أَنَّهَا ٱلۡحَقُّۗ أَلَآ إِنَّ ٱلَّذِينَ يُمَارُونَ فِي ٱلسَّاعَةِ لَفِي ضَلَٰلِۭ بَعِيدٍ [١٨]

እነዚያ በእርሷ የማያምኑት በእርሷ ያቻኩላሉ። እነዚያ በአላህ ያመኑት ግን ከእርሷ ፈሪዎች ናቸው። እርሷ እውነት መሆኗንም በትክክል ያውቃሉ። (ሙስሊሞች ሆይ!) አስተውሉ። እነዚያ በሰዓቲቱ የሚከራከሩ ሰዎች ሁሉ በእርግጥ ከእውነት በራቀ ስህተት ውስጥ ናቸው።