عربيEnglish

The Noble Qur'an Encyclopedia

Towards providing reliable exegeses and translations of the meanings of the Noble Qur'an in the world languages

The cattle [Al-Anaam] - Amharic Translation - Africa Academy - Ayah 161

Surah The cattle [Al-Anaam] Ayah 165 Location Maccah Number 6

قُلۡ إِنَّنِي هَدَىٰنِي رَبِّيٓ إِلَىٰ صِرَٰطٖ مُّسۡتَقِيمٖ دِينٗا قِيَمٗا مِّلَّةَ إِبۡرَٰهِيمَ حَنِيفٗاۚ وَمَا كَانَ مِنَ ٱلۡمُشۡرِكِينَ [١٦١]

(መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) «እኔ ጌታዬ ወደ ቀጥተኛው መንገድ፤ የተስተካከለ ወደሆነው ሃይማኖት ወደ ኢብራሂም መንገድ መራኝ። (ኢብራሂም ከጥመት ወደ እውነት) ዘንባይ ነበር። እሱም ከአጋሪዎች አልነበረም።» በል።